
Large Size Folding Washing Machine
ትልቅ መጠን ያለው ተጣጣፊ የልብስ ማጠቢያ ማሽን.
Convenience: Space-saving and foldable design, making it ideal for both home use and travel.
Capacity: Capable of washing up to 4.2kg of laundry, including baby clothes.
Features: Equipped with a spin-dryer; upgraded in both size and quality compared to previous models.
Usage: Perfect for easy and quick laundry tasks.
ምቾት: ቦታ የማይዝ እና በቀላሉ የሚታጠፍ (Foldable) በመሆኑ ለቤት ውስጥ አገልግሎትም ሆነ ለጉዞ ተመራጭ ነው።
አቅም: የህፃናት ልብሶችን ጨምሮ እስከ 4.2 ኪሎ ግራም ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚያስችል አቅም አለው።
ባህሪያት: ማድረቂያ (Spinner) የተገጠመለት፣ ከቀድሞዎቹ ሞዴሎች በላቀ ጥራት እና በመጠን ትልቅ ሆኖ የተመረተ ነው።
አጠቃቀም: ለቀላል እና ፈጣን የልብስ ማጠብ ስራዎች ፍጹም ነው።
Related Products

Bamboo Serving Tray

Toothbrush Sterilizer and Dispenser

Bamboo Serving Tray with 3 sizes

Crystal Glass Ice Bucket with Tongs

16-Liter Water Filter Purifier

3-in-1 One Step Hair Dryer & Styler

Digital Price Computing Scale

Folding Washing Machine