1 / 4
Rack

Over Toilet Storage Rack

3,500 ETB

የሽንት ቤት እቃዎች መደርደሪያ

Bathroom AccessoriesStorage Racks Shelving Units
Quantity
1

Purpose: A storage rack designed for space optimization.

Key Features:

  • Ideal solution for limited space.
  • Suitable for use in the toilet or kitchen.
  • Can hold hygiene products, groceries, cosmetics, and fruits/vegetables.
  • No wall drilling required.
  • Made of strong metal and plastic.
  • Moisture-resistant and rust-proof.
  • Includes hanging hooks.

ዓላማ: ቦታን ለመቆጠብ የሚያገለግል መደርደሪያ።

ቁልፍ ባህሪያት:

  • ለቦታ ጥበት መፍትሄ የሚሆን።
  • በሽንት ቤት (Toilet) እና በኩሽና (Kitchen) መጠቀም ይቻላል።
  • የንፅህና መጠበቂያዎችን፣ ግሮሰሪዎችን፣ ኮስሞቲክሶችን እና አትክልት/ፍራፍሬዎችን ለመያዝ ተስማሚ ነው።
  • ግድግዳ መብሳት አያስፈልገውም።
  • ከጠንካራ ብረት እና ፕላስቲክ የተሰራ ነው።
  • እርጥበትን የሚቋቋም እና የማይዝግ ነው።
  • ማንጠልጠያ ሁክ (Hook) አለው።
#Trending

Related Products