1 / 3
Rack

BARDEFU 8 IN 1 Heavy Duty Juicer Blender

14,500 ETB

BARDEFU 8 በ1 ባለከፍተኛ አቅም የጁስ መፍጫ

Small Kitchen AppliancesBlender
Quantity
1

Purpose: A high-quality, multifunctional heavy-duty blender and food processor.

Key Features:

  • German technology.
  • 9500Watt high power.
  • 2.5-liter large capacity blending jug.
  • Includes attachments for meat and onion grinding.
  • Includes attachments for coffee and spice grinding.
  • Equipped with a juicer for fruits like oranges and apples.
  • Features slicing blades for vegetables like potatoes, carrots, and zucchini in 3 different shapes.
  • Includes an egg beater and a garlic peeler.
  • Strong, durable blades and easy to use.

ዓላማ: ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ባለ ብዙ ተግባር የንግድ እና የቤት መፍጫ ማሽን።

ቁልፍ ባህሪያት:

  • የጀርመን ቴክኖሎጂ የሆነ።
  • 9500Watt ሃይል ያለው።
  • 2.5 ሊትር የሚፈጭ ጆግ ያለው።
  • የስጋ እና የሽንኩርት መፍጫ ያለው።
  • የቡና እና የቅመማ ቅመም መፍጫ ያለው።
  • የብርቱካን እና የአፕል መጭመቂያ አለው።
  • ለድንች፣ ካሮት፣ ዝኩኒ የመሳሰሉትን በ3 አይነት ቅርፅ የሚከትፍ።
  • የእንቁላል መደባለቂያ/መምቻ እና የነጭ ሽንኩርት መፍልፍያ አለው።
  • ምላጮቹ ጠንካራ እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው።
#New Arrival#Sale#Trending

Related Products