1 / 7
Hygiene

Portable Menstrual Heating Pad

3,000 ETB25% off4,000 ETB

የወር አበባ ህመም ማስታገሻ ፓድ

WellnessWellness
Quantity
1

Solution: A portable heating pad designed to relieve menstrual pain.

Features: Rechargeable and comes with 4 adjustable temperature levels (45°C, 50°C, 55°C, and 60°C).

Usage: Can be placed on the abdomen, back, or side to alleviate pain.

Convenience: Suitable for use at work, while sleeping, or anytime you need it; it also features a built-in vibration function to effectively soothe pain.

Gift: An excellent gift for your partner, family, or friends.

መፍትሄ: በወር አበባ ወቅት የሚሰማን ህመም ለማስታገስ የተዘጋጀ ተንቀሳቃሽ ማሞቂያ ነው።

ባህሪያት: በቻርጅ የሚሰራ ሲሆን፣ 4 የተለያዩ የሙቀት ደረጃዎች (45°C፣ 50°C፣ 55°C፣ እና 60°C) አሉት።

አጠቃቀም: በሆድ፣ በጀርባ ወይም በጎን አካባቢ ህመም በሚሰማበት ቦታ ላይ በማድረግ መጠቀም ይቻላል።

ምቾት: ስራ ቦታ፣ በእንቅልፍ ሰዓት ወይም በፈለጉት ጊዜ መጠቀም የሚቻል ሲሆን፣ የራሱ ቫይብሬሽን (Vibration) ስላለው ህመምን በብቃት ያስታግሳል።

ስጦታ: ለፍቅረኛ፣ ለቤተሰብ ወይም ለጓደኛ የሚሰጡት ምርጥ ስጦታ ነው።

Related Products